በ7.8 ሚሊየን ብር ለሺያጭ የቀረብ አዲስ ቪላ በፊጋ አዲስ አበባ

በ7.8 ሚሊየን ብር ለሺያጭ የቀረብ አዲስ ቪላ በፊጋ  አዲስ አበባ
Buy 7,800,000Birr - Residential, Villa
4 Bedrooms 3 Bathrooms 1 Garage 2021 Year Built 200 ካሬ

ፊጋ ለመኖሪያ እና ለቢዝነስ ከሚመቹ ቦታ ዎች ዉስጥ አንዱ ነዉ ይህ የምትመለከቱት ቪላ ቤት እዛ ሰፍር ዉስጥ የሚገኝ ሲሆን በቅርብ ግዜ የተሰራ አዲስ መኖሪያ ቤት ነዉ። ይህ ቪላ ቤት ስፊ የሆነ የመኪና ማቆሚያ እና ግሪን ቦታ አለዉ። ዉስጥ ደግሞ ስንገባ እጅግ ዉብ የሆነ ሰፊ ሳሎን ያለው ሲሆን እዛዉ ሳሎን ዉስጥ ሞደርን ክችን አለዉ ዋናዉ መኝታ ቤትም በጣም ሰፊ ነዉ የራሱ የሆነ ቁም ሳጥንም አለው ከዋናዉ መኝታ ቤት በተጨማሪ የሰራተኛን መኝታ ጨምሮ 4 መኝታ ቤት አለው በጣም ዉብ የሆነ 3 ባኞ ቤት አለዉ ይህ ቪላ ሞደርን ኪችን ጨምሮ ፪ ኪችን አለው ስቶርም አጠቃሎ። መኖሪያ ቤቱ እጅግ ዉብ መንደር ዉስጥ ነዉ ያለው ከዛ በተጨማሪም መኖሪያ ቤቱን በ 3 አቅጣጫዎች ማግኝት ይችላሉ።

በ7.8 ሚሊየን ብር ለሺያጭ የቀረብ አዲስ ቪላ በፊጋ አዲስ አበባ

Similar Properties

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Compare Properties

Compare
You can only compare 4 properties, any new property added will replace the first one from the comparison.