የምናቀርባቸው አገልግሎቶች

movers carrying

ንብረቶዎን ማጓጓዝ

መኖሪያ ቤት ሲቀይሩ ወይም ደግሞ ከሌላ ሃገር መጠዉ አዲስ መኖሪያ ቤት ሲገዙ ያሎተን የቤት ንብረት ማጓጓዝ እና በፈለጉት መንገድ አዲስ መኖሪያ ቤትዎ ዉስጥ ማስቀመጥ አድካሚ እና አሰልቺ ነዉ ነገር ግን እኛ ወደ አዲሱ መኖሪያ ቤትዎ ሲገቡ በቀላሉ ያሎትን ንብረት ልናጓጓዝሎ እንችላለን ።

abstract illustration social media apps 52683 62412

የማርኬቲንግ እና ማስታወቂያ

ይህ የምንሰጠዉ አገልግሎት ለReal Estate አልሚዎች ወይም ደግሞ መኖሪያ ቤት ለሚሸጡ ሰዎች የሚሆን ነዉ። በSoical Media ብዙ ተከታዮችን ያፈራን ስለሆነ የእርሶ ምርት እና አገልግሎት በአጭር ግዜ እና ፍጥነት ተደራሽ የምናደርግ ስሎሆነ እኛን ለማናገር እና ያሎትን ሃሳብ ለማጋራት በስልካችን እና በተለያዩ የSoical Media Media ገፃችን መልክት ላኩልን።

mock up poster modern dining room interior design with white empty wall 41470 3339

የInterior Design እና Construction ስራዎች

መኖሪያ ቤት ገዝትዉም ይሁን አዲስ መኖሪያ ቤት ሰርተዉ ከጨረሱ ቡሃላ ሃሳቦትን ዉይንም የመኖሪያ ቤትዎን ዉስጣዊ እና ዉጫዊ ገፅታ መቀየር ይፈልጉ ይሆናል አያሰቡ ሽገር ሆም ከተማችን ዉስጥ አሉ የተባሉ የInterior Design እና የConstruction ባለሙያዎችን በዉስጡ የያዘ ስለሆነ እርሶ በማንኝዉም ግዜ ለማገዝ ዝግጁ ነን።

young girl is holding cleaning product gloves rags basin white wall 1150 21780

የፅዳት አገልግሎት

የገዙት መኖሪያ ቤት ምን ያህል ግዜ እንደቆየ ላያዉቁ ይችላሉ ቁልፎን ተቀብለዉ ዉስጥ ከገቡ ቡሃላ የተለያዩ ይሚታዩ ቆሻሻ ነገሮች ሊኖሩ ይችላሉ እኛ ደግሞ በፅዳት ላይ የተካኑ ባለሙያዎች አሉን ስለዚህ ቀደመዉ መኖሪያ ቤትዎ ለመኖር ከመግባትዎ በፊት የፅዳት አገልግሎት ከፈለጉ እኛ ጋር ይደዉሉ ።

open house real estate label style 23 2148460472

Real Estate Event

ባሉን የSocial Media ተጽዕኖ አማካኝነት ሰፋ ያለ ተጠቃሚዎችን ጋር በቀላሉ የመድርስ አቀም አለን ይህ ደግሞ የReal Estate አልሚዎች ከኛጋር ስትሠሩ የምታገኙት በጣም ጥሩ የሆነ የማይገኝ እድል ነዉ።

business people working laptop development 1262 18907

የድህረገፅ ግንባታ

አለም ከመቼዉም በላይ በዘመነችበት በዚህ ዘመን መረጃ ማግኝት ቀላል ሆንዋል ። የReal Estate አልሚዎች የራሳችዉ የሆነ ድህረገፅ የሚያስፈለጋችዉ በተለይ ደግሞ ቤት ለመግዛት የሚያሰብ ሰዉ በቀላሉ ድህረገፅ ዉስጥ ገብቶ የፈለገዉን መረጃ ሰብሰቦ ያሻዉን የቤት አይነት እና ዋጋ ከነሙሉ ገፅታ እንዲመለከት የሚያስፈልገዉ ። ሸገር ሆም ደግሞ ለReal Esate የሚሆን ድህረገፅ የመሰራት አቅም እና ችሎታ አለው። ለበለጠ መረጃ ያናግሩን ።

መኖሪያ ቤት ገዝትዉም ይሁን አዲስ መኖሪያ ቤት ሰርተዉ ከጨረሱ ቡሃላ ሃሳቦትን ዉይንም የመኖሪያ ቤትዎን ዉስጣዊ እና ዉጫዊ ገፅታ መቀየር ይፈልጉ ይሆናል አያሰቡ ሽገር ሆም ከተማችን ዉስጥ አሉ የተባሉ Interior Design ኢንቲ እና የ ቾን ባለሙያዎችን በዉስጡ የያዘ ስለሆነ እርሶ በማንኝዉም ግዜ ለማገዝ ።

Compare Properties

Compare
You can only compare 4 properties, any new property added will replace the first one from the comparison.