የሚሸጥ ቪላ በአያት

የሚሸጥ ቪላ በአያት
Buy 14,000,000Birr - Residential, Villa
4 Bedrooms 3 Bathrooms 2 Garages 200

በ አያት መንደር የ ሚገኘው ይህ ዘመናዊ ቪላ ቤት ገዚ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። ሞደርን ዲዛይን በሚባል መልኩ የተሰራው ይህ መኖሪያ ቤት እጅግ ወብ የሆነ ሳሎን ያለው ሲሆን ከ ወለል አስከ እላኛዉ ጣሪያ ድረሰ የሚደርስ ሰፊ መስታዎት ያለው ሲሆን ለ ሳሎኑ በጣም የሚያመር ደማቃማ ዉበት ሰጦታል ። ከዚህም በተጨማሪ የሽንት ቤቶቹ አቀማመጥ ለተጠቃሚዉ በሚመች መልኩ በጥሩ ማቴሪያል እና ዲዛይን የተሰሩ ናቸዉ። ሞደርን ኪችኑም ከሳሎኑ ክፍል ጋር ለየት ባለ መልኩ የተቀመጠ ሲሆን በዋናው ቤት ጀርባ በኩል የሚያሰወጣ በር አለው ይህም በቀላሉ በዉጭ በኩል ያሉትን ተጨማሪ ክፍሎች ያመራናል ።

Additional Details

  • APPLIANCES: Built-In & Freestanding Range, Dishwasher
  • BATHROOM DESCRIPTION: Shower Over Tub, Tile Walls
  • DINING AREA: Living/Dining Combo
  • EXTERIOR WALL FINSIH: Plastered and Painted Wall Finish
  • FLOORS: Ceramic Tile, Wood and PVC Tile
  • LIVING ROOM DESC: Living Rm Entrance
  • PARKING TYPE: Direct Garage Access

Similar Properties

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Compare Properties

Compare
You can only compare 4 properties, any new property added will replace the first one from the comparison.