የሚሸጥ ባለ 3 መኝታ ቤት ቪላ በየካ

የሚሸጥ ባለ  3 መኝታ ቤት ቪላ በየካ
Yeka, Addis Ababa, 2310, Ethiopia
Buy 10,000,000Birr - Residential, Villa
3 Bedrooms 2 Bathrooms 2 Garages 250 meter square

በየካ ክፍለ ከተማ ዉስጥ የሚገኝዉ ይህ ቪላ ቤት 250ካሬ ላይ ያረፈና ለዋና መንገድ ቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ ባለ 3 መኝታ ቪላ ነዉ ። የቪላ ቤቱ አጥተር ዲዛይን በዉጭም በዉስጥም የሚያምር ሆኖ የተሰራ ነዉ በተጨማሪም ሳሎኑ ከሞደርን ኪችን ጋር አብሮ ነዉ የተሰራዉ እሱን አልፈን ስንሄድ ደግሞ ዋናዉን መኝታ ቤት ነዉ ምናገኘዉ ዋናዉን መኝታ ቤት ሰፋቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነዉ ባኞ ቤቱ ደግሞ ከነሙሉ የባኞ ቤት እቃዎች ጋር የተሟላ ነዉ ። እሱን ተከትለን ስንሄድ ተጨማሪ መኝታ ቤቶችን እናገኛለን ይህ ቪላ ቤት 3 መኝታ ነዉ ያለዉ እንግዳ እንኳን ቢመጣቦት አይቸገሩም ምክኒያቱም ተጨማሪ ባኞ ቤት ስላለ በጀርባ በኩል ደግሞ የምናገኘዉ ሰርቪስ በዉስጡ የምናገኘዉ ነገሮች ቢኖር አንደኛ የሰራተኛ ክፍል ሁለተኛ ትራዲሽናል ኪችን ሶስተኛ እንደ ሶቶር ልንጠቀምባቸዉ የምንችላቸዉ ክፍሎች አሉት ። በተጨማሪ የክፍሎቹን ገፅታ ለማየት ከፈለጉ እታች ያለዉን ቪዲዮ መመልከት ትችላላቹ ።

Property Map

Similar Properties

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Compare Properties

Compare
You can only compare 4 properties, any new property added will replace the first one from the comparison.