16,000,000Birr
House in Ethiopia for Sale
ፊጋ አካባቢ የሚገኝዉ ይህ ቪላ የተሟላ የኪችን ካቢኔት እንዲሁም የቁም ሳጥን ያለዉ ሲሆን የፊኒሺንግ ስራዉም በጣም የሚያምር ነዉ። ዉስጡ ያሉት ክፍሎችም ቢሆን በጣም ሰፋፊ ናቸዉ። ይህን መኖሪያ ቤት መግዛት ከፈለጉ በስልክ ቁጥራችን ይደዉሉ። ቪላ ቤቱ በዉስጡ 4 መኝታ 3 ቤት ሽንት ቤት 2 ኪችን ያለዉ ሲሆን በተጨማሪም 2 ሰረቪስ ክፍሎች አሉት።ተጨማሪ መኖሪያ በቶችን ከፈለጉ ይህን ይጫኑ ሸገር ሆም። የቤቱ ኮድ SH-34
House in Ethiopia for Sale
Located in the Figa area, the villa has a complete kitchen cabinet and closet, and the finishing work is beautiful. The rooms are also very spacious. If you want to buy this home, call our number. Click here for more housing Sheger Home. if you want to buy electronics click here. House in Ethiopia for Sale.