አዲስ አበባ ውስጥ የሚሸጥ ቆንጆ ቤት

አዲስ አበባ ውስጥ የሚሸጥ ቆንጆ ቤት
Buy 14,000,000Birr - Residential, Villa
4 Bedrooms 2 Bathrooms 2 Garages 300 meter square

በ 14,000,000 ብር ለ ሺያጭ የ ቀርበው ይህ መኖሪያ ቤት 300 ካሬ ላይ ያረፍ ሲሆነ 2 መኪና ማቆም የሚችል ሲፊ ግቢ አለው ። የሳሎን ክፍሉ በጣም ሰፊ ሲሆን ከመሬቱ ወለል እስከ ላኛዉ ጣሪያ ድረሰ የሚደርስ ሰፊ መስታዎት አለው ሳሎኑ ዉስጥ ሆኖ ጊዜ ለሚያሳልፍ ሰው ወደ ግሪነረው አየተመለከተ ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ የችላል ። የመኖሪያ ቤቱ ባለቤቶች በጥሩ ሁኔታ የሰሩት ይህ ቪላ ቤት በአዲስ መልክ የተሰራ ሰለሆነ መኖሪያ ቤቱን ገዝቶ ለሚገባ ሰው እፎይታን ይሰጣል። የተጠቀሙት ማቴሪያል ከዉጭ እስከ ዉስጥ ድረስ እጅግ ዉብ እና ማራኪ ነው በረንዳዉም በሚይምር ሴራሚክ እና ማርብል ፍሎር ፊኒሽ የተሰራ ነው ይህ ደግሞ ከመጊቢያው ጀምሮ ወደ ቤቱ ለሚገባ ሰው ደስታን ይሰጣል።

የሳሎኑ ፍሎር ፊኒሽ በሚያምር ሴራሚክ ታይል ያለቀ ነው። በተጨማሪ ሳሎኑ ዉስጥ ሞደርን ኪችን ስላለው እንገዳ ቢመጣቦት እንኩዋን በቀላሉ ሳይርቁ ማስተናገድ ይችላሉ ። መኝታ ቤቱም ቢሆን በጣም ሰፊ ነው በጣም ሰፊ ትልቅ የሆነ ቁም ሳጥን አብሮት አለ የቁምሳጥኑን በር ሲከፍቱ ደግሞ እጅግ ዉብ በሆነ በጥሩ ማቴሪያል እና አዲስ በሆነ የሽንትቤት እቃዎች የተሞላ ሲሆን በጣም ዘመናዊ የሆኑ የቁም ሻወርም አለው። ጃኩዚ ማስገባት ከፈለጉም አንድ ሰፊ ቦታ እዛዉ ባዝሩም ዉስጥ ተዘጋጅቶዋል ። የቪላ ቤቱን ተጨማሪ ገፅታዎች መመልከት ከፍለጉ እታች ያለዉን ቪዲዮ መመልከት ትችላላቹ ።

Presented for sale at a cost of 14,000,000 birr, the house is 300 square meters and has 2 parking spaces. The living room is very spacious and has large windows that extend from the floor to the ceiling. For those who spend time in the living room, you can have a good time looking at the greens. The villa is well-built, and the villa is a new home, so it is a relief to the buyer. The material used is beautiful from the outside to the inside, and the balcony is made of embossed ceramic and marble floor finishes, which make the entrance to the house a delight.

The living room Finnish Finish is finished with beautiful ceramic tiles. In addition, the living room has a modern kitchen, so you can easily accommodate it even if you have a problem. The bedroom is also very spacious. It has a very large closet with the door open. If you want to enter a Jacuzzi, a large area is also set up in the bazaar. If you want to see more features of the villa, you can watch the video below.

Property Video
  • ለሺያጭ የቀረበ ባለ ሶስት መኝታ ቪላ ቤት
    Untitled design 28

Similar Properties

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Compare Properties

Compare
You can only compare 4 properties, any new property added will replace the first one from the comparison.