የሚሸጥ ቆንጆ ባለ 3 መኝታ ቤት

የሚሸጥ ቆንጆ  ባለ 3 መኝታ ቤት
Buy 20,000,000Birr - Residential, Villa
4 Bedrooms 3 Bathrooms 4 Garages 500 meter square

በ ወሰን አካባቢ የሚገኝዉ ይህ ቪላ አዲስ አበባ ወስጥ አሉ ከሚባሉ ቪላ ቤቶች ዉስጥ የሚሰለፍ ተወዳዳሪ የሌለዉ ቪላ ቤት ነዉ። 500 ካሬ ላይ ያረፈዉ ይህ ቪላ እጅግ በጣም በሚያመር ማቴሪያል የተዋበ ነዉ የቪላ ቤቱ ዉጫዊ እና ዉስጣዊ ዉበቱ ተዉዳዳሪ የሌለዉ ነዉ ። የግቢዉ የመሬት ማቴሪያል እጅግ በጣም የሚያምር ነዉ ለቤቱም ሞገስ ሰጦታል ።

ዉስጣዊ ክፍሉ ደግሞ በስፋትም ሆነ በዉበትም ተወዳዳሪ የሌለዉ ነዉ መኝታ ቤቱ እና ባኞ ቤቱ እጅግ በጣም ሰፊ እና በጥሩ ሁኔታ የተሰሩ ናቸዉ ሳሎኑ ሙሉ በሙሉ በተፈጥሮ ብርሃን የተዋበ ነዉ ። ከዛም በተጨማሪም የሳሎኑ የጂፕሰም ስራ እጅግ በጣም የሚማርክ ነዉ ለሳሎኑ የተጠቀሙት የመብራት አይነት እጅግ ዉድ ከሚባሉት ዉስጥ የሚመደብ ነዉ ።

ይህ ቪላ ቤት በዉስጡ ሶስት መኝታ ቤት ከነ ሙሉ ቁም ሳጣን አለዉ ከዛ በተጨማሪም እጅግ ዘመናዊ የሆነ 3 ባኞ ቤት አለዉ ከቤቱ ጀርባ ደግሞ ያለው ሰርቪስ በዉስጡ በጣም ትልቅ የሚባል ትራዲሽንል ኪችን ፣ የሰራትኛ ክፍል ፣ ስቶር እና የላዉንድሪ ቦታ አለው ። በተጨማሪ የክፍሎቹን ገፅታ ለማየት ከፈለጉ እታች ያለዉን ቪዲዮ መመልከት ትችላላቹ ።

Additional Details

  • EXTERIOR FLOOR: Marble, Terrazzo Tile, Ceramic Tile
  • BEDROOM FEATURES: Dressing Room/Area, Main Floor Bedroom
  • AC:: Wall/Window
  • APPLIANCES: Built-In Cabinets & Dishwasher
  • BATHROOM DESCRIPTION: Shower Over Tub, Tile Walls
  • DINING AREA: Living/Dining Combo
  • EXTERIOR CONSTRUCTION: Granite Paint, Natural stone
  • FLOORS: Ceramic Tile, Vinyl Tile, Pvc Tile & Marble
  • PARKING TYPE: Direct Garage Access
Property Video
  • አዲስ አበባ ውስጥ የሚሸጥ ቆንጆ ቤት
    Untitled design 74

Similar Properties

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Compare Properties

Compare
You can only compare 4 properties, any new property added will replace the first one from the comparison.