Buy 8,000,000Birr - Residential, Villa
ሰሚት አዲስ አበባ ዉስጥ ከሚፈለጉ መንደሮች አንዱ ነዉ ። የቪላ ቤቱ የዉጫዊ ማቴሪያል በግራናይት ቅብ ያለቀ ነዉ ቪላ ቤቱ በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያም ያለዉ ነዉ ዉስጥዊ ገፅታዉም እጅግ በጣም የሚያመር ነዉ ቪላ ቤቱ በዉስጡ 4 መኝታ የሰራተኛ ጨምሮ አለው በተጨማሪ ሞደርን ኪችን እና ለሁሉም አገልግሎት የሚሆን ትራዲሽናል ኪችን አለው በሰርቪሱ በኩል ደግሞ አንድ ስቶር እና አንድ የሰራተኛ ሽንት ቤት አለው ከዚም በተጨማሪ ለበግ ማረጃ የሚሆን ቦታም ከጀርባም አለው። የቪላ ቤቱን ተጨማሪ ገፅታዎች መመልከት ከፍለጉ እታች ያለዉን ቪዲዮ መመልከት ትችላላቹ ።
ለሺያጭ የቀረበ ባለ 4 መኝታ ቪላ በሰሚት (House For Sale In Addis Ababa Semit)