Buy 8,000,000Birr - Villa
ይህ የምትመለከቱት ቪላ ከአያት ወደ ጣፎ በሚወስደዉ መንገድ ላይ የሚገኝ ሲሆን የተሟላ የኪችን ካቢኔት የተገጠመለት ሲሆን እንዲሁም የሻወር እና የባዮ ቤት እቃዎች ያለዉ ነዉ። ሳሎኑ ሰፊ ነዉ በቂ ብርሃንም ያገኛል። መኖሪያ ቤቱም ሁለት መግቢያ አለዉ።ለመኖሪያ ምቹ የሆነ ቦታ ላይም ነዉ የሚገኝዉ. በተጨማሪም አያት አካባቢ የሚገኙ ቤቶችን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጫኑ House for Sale in Addis Ababa Ayat
House for Sale in Addis Ababa Ayat
this house is located in Addis Ababa ayat area. the villa has all the things you want all fixtures have been completed. the plot size is 200 meter square. if you want other beautiful houses check them here beautiful houses in addis ababa. and also check cool houses here. addis ababa houses