g+1 house for sale in Addis Ababa

g+1 house for sale in Addis Ababa
22,000,000Birr  
230 ካሬ 6 Bedrooms 4 Bathrooms 2 Garages

g+1 house for sale in addis ababa

ሰሚት አካባቢ የሚገኝዉ ይህ ቤት። ለኑሮ ምቹ የሆነ መንድር ዉስጥ የሚገኝ ሲሆን በዉስጡ የተሟላ የቁም ሳጥን እና የባኞ ቤት እቃዎች ያሉት ሲሆን። የዉጫዊ ገፅታዉም ቢሆን ለአይን ይማርካል። የቤቱ ዲዛይን ባጠቃላይ የሚያምር ነዉ። ዉስጡ ያሉት የክፍሎችም ሰፋ ተደርገዉ የተሰሩ ናቻዉ። ቤቱ በዉስጡ መኝታ፣ ባኞ ፣ ኪችን እና መኪና ማቆም የሚችል ቦታ አላቸዉ። ተጨማሪ መኖሪያ ቤቶችን ከፈለጉ ይህን ይጫኑ

https://noahrealestateplc.com/ethiopian real estate

Additional Details

  • Store: 2

Similar Properties

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Compare Properties

Compare
You can only compare 4 properties, any new property added will replace the first one from the comparison.