የሚሸጥ G+1 መኖሪያ ቤት በአያት

የሚሸጥ G+1 መኖሪያ ቤት በአያት
Ayat, Addis Ababa, 190328, Ethiopia
Buy 13,000,000Birr - G+1 House, Residential
3 Bedrooms 2 Bathrooms 3 Garages 300 meter square

በ አያት መንደር እጅግ ሰላማዊ ከሚባሉ ሰፈሮች ዉጥት አንዱ እንደሆነ ይታወቃል ይህ ግ ሉስ ኦነ መኖሪያ ቤት አያት ካስገነባቸዉ የመኖሪያ ቤቶች አንዱ ሲሆን 330 ካሬ ላይ ያረፈም ነው። በጣም ሰፋ ያለ ግሪነሪም አለዉ 2 መኪና ማቆም የሚያስችልም ቦታ አለዉ ነዉ ።

የዚህ መኖሪያ ቤት አሰራር ቆየት ያለ ቢሆንም ባለቤቶቹ ግን በጥንቃቄ ስለያዙት ምንም አይነት ጉዳት አልደረሰበትም የዉጩ ግድግዳ በሸክላ የተሰራ ስለሆነ ለመኖሪያ ቤቱ ለየት ያለ ዉበት ሰጦታል ። ይህ መኖሪያ ቤት ግራዉንድ ፍሎር ላይ ሰፊ ሳሎን ሺንት ቤት፣ ኪችን እና ስቶር ይዞል ። እላኛዉ ወለል ላይ ደግሞ ዋናዉ መኝታ ቤት ያለ ሲሆን አብሮትም ትለቅ የሆነ ባኞ ክፍል አለው በተጨማሪ ሁለት መኝታ ቤቶች ከአንድ ባኞ ክፍል አለው እዚ ወለል ላይ ባልኮኒ እናገኛለን ወደ ዉጭ እየ ተመለከቱ ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ይችላሉ ። በጎዋሮ በኩል ደግሞ የሰራተኛ ክፍል ከአንድ ተጨማሪ ስቶር እና ባህላዊ ኪችን ጋር የተያያዘ ነው።

Additional Details

  • Ground Floor has salon and Kitchen:

Floor Plans

Ground Floor

1 Bathroom

Second Floor

3 Bedrooms
2 Bathrooms
Property Map

Similar Properties

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Compare Properties

Compare
You can only compare 4 properties, any new property added will replace the first one from the comparison.