ለ ሺያጭ የቀረበ ባለ 4 መኝታ ቪላ በየካ ክ/ከተማ

ለ ሺያጭ የቀረበ ባለ 4 መኝታ ቪላ በየካ ክ/ከተማ
Yeka Subcity kara
Buy 10,000,000Birr - Residential, Villa
4 Bedrooms 3 Bathrooms 2 Garages 206 meter square

ቪላ ቤቱ ከዉጪው መግቢያ እስከ ጎዋሮ ድረሰ በጥሩ አሰራር የተሰራ ነው ይህ ብቻ አይደለም ግቢው ዉስጥ የራሱ የቻለ ዋተር ፋዉንቴን ያለው ሲሆን ከስሩም የራሱ የሆነ መብራት አለው ይህ ደግሞ መኖሪያ ቤቱን ገዘቶ ለሚገባ ሰው ተጨማሪ ስጦታ ነው ምክኒቱም በቪላ ቤት ዉስጥ ዋተር ፋዉንቴን የተለመደ ሰላለሆነ እሱ ብቻ አይደለም ወደ ወስጥ በምንገባበት ጊዜ ሳሎኑ እና ኦፐን ኪችኑ በተፈጥሮ በርሃን የተሞሉ ናቸው መኝታ ቤቶቹም ቢሆን በዘመናዊ መልኩ የተሰሩ ሰለሆኑ መኖሪያ በቱን ገዝቶ ለሚገባ ሰው እፎይታን ይሰጣል ። ይህ ብቻ አይደለም ቪላ ቤቱ ሌላም ነገር ይዝዋል ምን አትሉም ቤዝመንት ሰለዚህ ይህ ቪላ ቤት ሳያመልታቹ ቶሎ በመግዛት የቤት ባለቤት ይሁኑ ። በተጨማሪም ቪዲዮ ማየት ትችላላቹ ።

Property Video
  • አዲስ አበባ ውስጥ የሚሸጥ ቆንጆ ቤት
    20210601 104605
Property Map

Similar Properties

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Compare Properties

Compare
You can only compare 4 properties, any new property added will replace the first one from the comparison.