Buy 24,000,000Birr - G+2 House, Residential
ይህ G+2 መኖሪያ ቤት በ24,000,000 ሚሊዮን ብር ለሺያጭ ቀርቦል የህንፃዉም ዲዛይን ሞደርን ከሚባሉት ስታይሎች ይመደባል ገና ወደ ግቢዉ ስንገባ የሚማርከዉ ይህ መኖሪያ ቤት የግቢዉ መሬት ለየት ባለ ዲዛይን የተሰራ ነዉ ። ህንፃዉ ባጠቃላይ የተሰራበት ማትሪያል እና የአሰራር ዘዴ በጣም ለየት ያለ ነዉ ምክኒያቱም የቤቱ ባለቤት መኖሪያ ቤቱን መጀመሪያ ላይ የሰራዉ ለራሱ አድርጎ ነዉ። መኖሪያ ቤቱ ባጠቃላይ ፪ ሳሎን እና ከ፮ መኝታ ቤት በላይ አለው በተጨማሪ ሁለት ኪችን እና ፬ ባኞ ቤት አለዉ ቤዝመንቱ ዉስጥ ደግሞ እንደ ስቶር መጠቅም የምንችልበት ክፍሎች አሉት። በተጨማሪ የክፍሎቹን ገፅታ ለማየት ከፈለጉ እታች ያለዉን ቪዲዮ መመልከት ትችላላቹ ።
Additional Details
- ROOMS: Family Rm, Guard House
- AC: Wall/Window
- APPLIANCES: Built-In / Dishwasher
- BATHROOM DESCRIPTION: Shower Over Tub, Tile Walls
- BEDROOM FEATURES: Main Floor Bedroom, Master Suite, Walk-In Closet
- DINING AREA: Living/Dining Combo
- EXTERIOR CONSTRUCTION: Plastered and Painted HCB Wall & exterior wood wall panels
- FLOORS: Ceramic Tile, Vinyl Tile,
- PARKING TYPE: Direct Garage Access